የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከእርሱ በፊት ይህን የመሰለ ውብ ነገር ከቶ አልነበረም፥ ከእርሱም በኋለ ከልጆቹና ከወገኖቹ በቀር፥ ማንም ቢሆን ጨርሶ አልለበሳቸውም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ርሱ አስ​ቀ​ድሞ እንደ እርሱ ልብስ ያለ ልብስ አል​ተ​ሠ​ራም፤ ከል​ጆቹ ብቻ በቀር፥ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ከዘ​መ​ዶ​ቹም በቀር እንደ እርሱ የለ​በሰ የለም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች