ጭቃውን በክንዱ ይጠፈጥፈዋል፥ በእግሩ ያባካዋል፥ በሚገባም ይለቀልቀዋል፥ ማድረቂያውንም ሲያጸዳ ያመሻል።
በእጁም ጭቃውን መስሎ ይሠራል፤ በእግሩ ጭቃውን ሲረግጥ ኀይሉን ያደክማል፤ የልቡናውም አሳብ ሥራውን ይጨርስ ዘንድ ነው። ትጋቱም መወልወያውን ያዞር ዘንድ ነው።