ልጄ ሆይ! በሕይወት ዘመንህ ለጤናህ የሚስማማህን ፈልግ፤ ለእርሱ የማይስማማውን አታቅርብለት፤
ልጄ ሆይ፥ በሕይወት ሳለህ ሰውነትህን ፈትናት፥ የሚጎዳትንም ዐውቀህ አትስጣት፤