እውነተኛው ጠቢብ ግን ሕዝቡን ያስተምራል፤ የጥበብም ፍሬ ይጐመራል፤
ብልህ ሰው ወገኖቹን ይመክራቸዋል፤ ለዘመዶቹም ጥበብን ያስተምራቸዋል።