ንግግር አዋቂው ደግሞ የተጠላ ነው፤ መጨረሻውም በጠኔ መሞት ነው፤
በነገር የሚራቀቅ፥ ነገር ግን ራሱን የሚያስጠላ ሰው አለ። እንደዚህ ያለውን ሰው ጥቅሙ ሁሉ ያልፈዋል።