ለማንኛውም ተግባር መሠረቱ፥ መርምር መሆን አለበት። ከማንኛውም እንቅስቃሴ በፊት፥ ማሰብ መቅደም ይኖርበታል።
የመፍቅድ ሁሉ መጀመሪያ ቃል ነው፤ የሥራም ሁሉ መጀመሪያ ምክር ነው።