የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 37:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ትእዛዛትን ከሚፈጽመው ጻድቅ ሰው፥ ነፍሱ ነፍስህን ከምትመስለው ሰው፥ ብትበድል እንኳ ከሚያዝንልህ ሰው ዘንድ አትራቅ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሃይ​ማ​ኖት እን​ዳ​ለው ከም​ታ​ው​ቀው፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ከሚ​ፈራ፥ ልቡ​ና​ውም እንደ ልብህ ከሆነ ጻድቅ ሰው ጋር ምክ​ር​ህን ተና​ገር፤ ብታ​ዝ​ንም ከአ​ንተ ጋር ያዝ​ናል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 37:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች