ቀሪዎቹን ሰዎች ነበልባላዊ ቁጣህ ይብላቸው፤ ሕዝብህን የጨቆኑ ይደምሰሱ።
ቀኑ ሁሉ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይለያል፤ የበዓላቱም ጊዜ በቍጥሩ ይታወቃል።