ቀኑን አፍጥን፤ የገባኸውን ቃል አስታውስ፤ ስለ አስደንጋጭ ሥራህም ይነገር።
የዓመቱ ቀን ሁሉ በፀሐይ ብርሃን ጸንቶ ሲኖር፥ አንዲቱ ቀን ካንዲቱ ቀን በምን ትበልጣለች?