በእነርሱ ፊት ለእኛ ቅድስነትህን እንዳሳየኸን ሁሉ፥ አሁን ደግሞ በእኛ ፊት ታላቅነትህን ለእነርሱ አሳያቸው።
ብልህ ሰው አምኖ በእግዚአብሔር ሕግ ይገዛል፤ እግዚአብሔርም የታመነ ወዳጁ ይሆናል፤ ደስም ያሰኘዋል።