ንብረት ያለ አጥር የዘራፊ ሲሳይ ነው፤ ሚስት የሌለውም ወንድ እንዲሁ ዓላማ ቢስና ብስጩ ይሆናል።
ክፉ ልቡና ኀዘንን ያመጣል፤ ብዙ መከራ የተቀበለ ሰውም ትዕግሥትን ይለምደዋል።