ሚስት የሚያገባ ሰው ወደ መልካም ዕድል መንገዱን አቅንቷል፤ እርሱን የምትመስል ረዳትና ደጋፊ ምሰሶም አፍርቷል።
የእህልን ጣዕም ሁሉ ጕሮሮ ይለየዋል፥ እንደዚሁም ሁሉ የጠቢብ ሰው ልብ የሐሰት ነገርን ይለያል።