ሴት የመጣላትን ባል ትቀበላለች፤ አንዳንድ ሴት ልጆች ግን ከሌሎች የተሻሉ ናቸው።
ነቢያትህን ያምኗቸው ዘንድ ተስፋ ላደረጉህ ዋጋቸውን ስጣቸው። አቤቱ የባሮችህ የነቢያትን ጸሎታቸውን ስማ፤