በአገሮች ላይ ሁሉ እጅህን አንሣ፤ ኃያልነትህንም አሳያቸው።
ብልህ ሰው መጽሐፍ መስማትን ይወድዳል፤ የሚጠራጠርና በመጽሐፉ የማያምን ሰው ግን በጥቅል ነፋስ መካከል እንደምትንጓለል መርከብ ይሆናል።