ጌታ ሆይ! የአሮንን ምርቃት እንደተቀበልህ፥ የአገልጋዮችህንም ጸሎት እንዲሁ ተቀበል።
እኔ ግን ከሁሉ በኋላ ተነሥቼ ይኽን ነገር አሰብሁት፥ ከጥንቱም ጀምሬ መረመርሁት።