አንተን ለሚጠብቁህ ሁሉ ሽልማታቸውን ስጥ፤ ነቢዮችህም ትክክለኞች እንደ ነበሩ አረጋግጥ።
ከዚህ ሁሉ ጋር የልዑልን ፍጥረቶች ተመልከት፤ አንዱ የሌላው ተቃራኒ ሆኖ ሁለት ሁለት ናቸው።