ጽዮንን በምስጋናህ፥ ቤተ መቅደስህን በክብርህ ሙላት።
እኛ ሁላችን በእርሱ ዘንድ በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ ጭቃ፥ ነን፤ ፍጥረቱ ሁሉ በመንገዶቹ ይሄዳል፤ ሰውም እንዲሁ በፈጣሪው እጅ ነው፤ ለሁሉም እንደ ሥራው ይከፍለዋል።