ስጦታዎችህን ስታቀርብ ከፈገግታ ጋር ይሁን፤ እሥራትህን በደስታ አቅርብ።
አንድ ጊዜ ተናግረህ፥ ወዲያውኑ ነገርህን ጨርስ፤ እያወቅህም በአንደበትህ ዝም በል።