የጻድቃን መሥዋዕት ተቀባይነት አለው፥ መታሰቢያውም አይዘነጋም።
በወርቅ ዝርግፍ ላይ ዕንቍ እንደሚያምር፤ ዘፈንና መሰንቆ በመጠጥ ቤት እንዲሁ ያማረ ነው።