ለመከራው ምክንያት የሆነውን ሰው ስትከስ፥ የመበለትዋ እንባ በጉንጮችዋ አይወርድምን?
ሕጉንም የሚፈልገው ከእርሱ ይጠግባል፤ በእርሱ የሚጠራጠር ግን ይወድቃል፤ ይበድላልም።