አንዱ ቢያፈርስ፥ ሌላው ቢገነባ፥ ከድካም በቀር ምን ያተርፋሉ?
ለጋስን ሰው በሥራው ማማር ይመርቁታል፤ የደግነቱ ምስክርነትም የታመነ ነው፤ ንፉግ ሰውንም በክፉ ሥራው ይረግሙታል። የክፋቱ ምስክርነትም የተረዳ ነው።