እርሱ መንፈስን ያድሳል፤ ዐይኖችን ያበራል፤ ጤና፥ ሕይወትንና በረከትን ይሰጣል።
እንደ ብልህ ሰው ሁሉ አስቀድመህ ተው፤ አትሳሳ፤ እንደማይጠግብ ሰውም አትሁን።