የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 34:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱን የሚወድትን ሁሉ የአምላክ ዐይኖች ይከታተላሉ። የማይደፈረው ጠባቂያቸው፥ ጠንካራውም ደጋፊያቸው እርሱ ነው። የበረሃው ነፋስ ከለላ፥ የቀን ሐሩር ጥላ፥ ከመከራ ጠባቂ፥ ከውድቀታቸውም አዳኛቸው ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያቀ​ረ​ቡ​ል​ህን እንደ ብልህ ሰው ሁነህ ብላ፤ ባል​ን​ጀ​ራ​ህን እን​ዳ​ታ​ስ​ጸ​ይፍ ስታ​ላ​ምጥ ምላ​ስ​ህን አታ​ጩህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 34:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች