እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች መንፈስ ሕያው ነች።
የሰው ዐይን ክፉ እንደ ሆነ አስብ፤ ከሰው ዐይን የሚከፋ ምን አለ? ስለዚህም ነገር ዐይን ታለቅሳለች።