ከንቱና የማይጨበጥ ተስፋ የሞኞች ነው፤ ሕልሞችም ለእንርሱ ክንፍ ይሰጧቸዋል።
በጎ ልቡናንና የሚጣፍጥ እህልን አይንቁትም፤ ለባለጸግነት መትጋት ፈጽሞ ሰውነትን ያከሳል፥ ገንዘብንም ማሰብ እንቅልፍን ያሳጣል።