በምታደርገው ነገር ሁሉ ራስህን ጠብቅ፤ ትእዛዛቱንም የምታከብርበት መንገድ ይኸው ነው።
አሕዛብን ይበቀላቸዋል፤ ዐመፀኞችንም ሁሉ ያጠፋቸዋል፤ የኀጢአተኞችንም በትር ይሰብራል።