ከልጆችህም ተጠንቀቅ፤
ለጻድቃን ይፈርድላቸዋል፤ ይበቀልላቸዋልም፤ እግዚአብሔር ለእነርሱ አይዘገይም፤ ክፉዎችን ወገባቸውን እስኪቀጠቅጥ ድረስ ስለ እነርሱ ፈጽሞ አይታገሥም።