በመጥፎ መንገድ አትጓዝ፥ በድንጋይ ላይ ልትወድቅ ትችላለህና።
በእውነት የሚያገለግለውን ሰው ይቀበለዋል፤ ጸሎቱም እስከ ደመና ትደርሳለች።