ኃላፊነትህን ከተወጣህ ወደ ቦታህ ተመለስ፤ የእነርሱ ደስታ ላንተም የደስታ ምንጭ ነው፤ ስለ መልካም ተግባርህም አክሊልን ትቀዳጃለህ።
ትእዛዙን የሚሰማ ሰውም ለድኅነቱ መሥዋዕትን ይሠዋል።