ከነጐድጓዱ በፊት ብልጭታው ቀድሞ እንደሚታይ፥ ከትሑት ሰው እንዲሁ ስጦታው ይቀድማል።
በደስታ ዐይን እግዚአብሔርን አመስግነው፤ ከመጀመሪያ አዝመራህም ዐሥራት ማግባትን አትተው።