ስካር አላዋቂውን ያስቆጣል፤ ኃይሉን ይቀንስዋል፤ አምባጓሮም ውስጥ ይጨምረዋል።
ሬሳ ከዳሰሰ በኋላ እጁን ቢታጠብ፥ ዳግመኛ ሬሳውን ከዳሰሰ መታጠቡ ምን ይጠቅመዋል?