ይህን ፈተና በአሸናፊነት የተወጣ ይኖራልን? ካለ ግን በእርግጥም ሊኮራ ይገባዋል! በኃጢአት መውደቅ ሲገባው ያልወደቀ፥ ማጥፋት ሲኖርበት ያላጠፋ ይገኛልን?
ያልተነካ ሰው ግን የሚያውቀው ነገር የለም።