ልጁን የሚወድ ሁሉ አዘውትሮ ይቀጣዋል፤ ለወደፊትም በልጁ ይደሰታል።
ልጁን የሚወድ ሰው በፍጻሜው በእርሱ ደስ ይለው ዘንድ፥ ልጁን መቅጣትን ቸል አይልም።