የንፉግ ሰው ዐይን ባለው አይረካም፤ ንፍገትም ነፍሱን ያኮማትራታል።
ለስሱ ሰው ዐይን ድርሻው አያጠግበውም፤ የልቡናውም ክፋት ሰውነቱን ያከሳዋል።