ቀናተኛ ዐይን ያለው ሰው መጥፎ ነው፤ ስለሌሎች ሕይወት አይጨነቅም፤ ፊቱንም ይመልስባቸዋል።
የንፉግ ሰው ዐይኑ ክፉ ነው፥ ከድሃ ፊቱን የሚመልስ ሰውነቱን ቸል ይላል።