የገዛ ራሱን ከሚጐዳ ሰው የባሰ ክፉ አይገኝም፤ እነሆ የክፋቱን ዋጋ እንደዚሁ ያገኛል።
ሰውነቱን ከሚነፍግ ሰው የሚከፋ የለም፤ ለክፋቱም እርሱ ፍዳ ይሆነዋል።