ለገዛ ራሱ ክፉ የሆነ ማንን ይጠቅማል? የራሱ የሆነውን እንኳ አይደሰትበትም።
ሰውነቱን የሚነፍግ በገንዘቡም ደስ የማይለው ሰው፥ ለማን ይለግስ ዘንድ አለው?