በመስቀንቀን ሃብት የሚያከማች ለሌሎች ያጠራቅማል፤ እነርሱም በእርሱ ሃብት ይንደላቀቃሉ።
ሰውነቱን የሚነፍጋት ሰው ለሌላ ያከማቻል፥ ሌላ ሰው ግን በገንዘቡ ደስ ይለዋል።