ለንፉግ ሃብት አይገባውም፤ ለቀናተኛስ ንብረት ምን ያደርግለታል?
ነገርን ለማያውቅ ሰው ብልጽግና አይገባውም፤ ለንፉግም ሰው ገንዘብ አይገባውም።