ስጥ፥ ተቀበልም፥ ራስህን አስደስት፤ በሲኦል የሚገኙ ደስታዎች የሉምና።
ገንዘብህን አንሥተህ ስጥ፥ ሰውነትህንም ደስ አሰኛት፥ በመቃብር የምታገኘው ደስታ የለምና።