ሞት ሳትዘገይ እንደምትመጣ አስታውስ፤ የሲኦልን ውል አይተህ አታውቅምና፤
ሞት እንደማይቀር ዐስብ፥ የምትሞትባትም ቀን ትቀራለች ብለህ አትጠራጠር።