ልጄ ሆይ በሚቻልህ መጠን ራስህን በመልካም አስተዳድር፤ ለእግዚአብሐርም የተገባውን መባ አቅርብ።
ልጄ ሆይ፥ የሚቻልህን ያህል ሰውነትህን አዘጋጃት፥ እንደሚገባህም ለእግዚአብሔር መባእ አግባ።