ሀብታም ሲወድቅ ወዳጆቹ ይደግፉታል፤ ድኃ ሲወድቅ ወዳጆቹ ይገፉታል።
ባለጸጋ ቢያድጠው ብዙ ሰዎች ያነሡታል፥ ክፉ ቢናገርም ነገሩን ያቀኑለታል፤ ድሃ ግን ቢስት ይረግሙታል፤ በጎ ነገርም ቢናገር አያደምጡትም።