ትዕቢተኞች ትሕትናን እንደሚጠሉት ሁሉ፥ ሀብታሞችም ድሆችን እንዲሁ ይጠላሉ።
ባለጸጋ ቢፍገመገም ወዳጆቹ ይደግፉታል፤ ድሃ ግን ቢወድቅ ባልንጀሮቹ ይረግጡታል።