የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከአቅምህ በላይ የሆነን ሸክም ለማንሳት አትሞክር፤ ከአንተ የበለጠ ኃያልና ሃብታም ከሆነው ጋር አትጎዳኝ፤ ስለምን የሸክላውን ማሰሮ ከብረት ድስት ጎን ታኖራልህ? ሁለቱ ሲጋጩ ይሰበራልና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የከ​በደ ሸክ​ምን አን​ሥ​ተህ በራ​ስህ አት​ሸ​ከም፥ ገን​ዘ​ብ​ህ​ንም ከሚ​በ​ረ​ታ​ብ​ህና ከባ​ለ​ጸጋ ገን​ዘብ ጋራ አት​ጨ​ምር፥ የሸ​ክላ ድስት ከብ​ረት ድስት ጋር በየት አንድ ይሆ​ናል? እር​ስዋ መትታ እር​ስዋ ትጮ​ኻ​ለ​ችና፥ እር​ስ​ዋም ትሰ​ብ​ራ​ለ​ችና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 13:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች