የሜዳ አህዮች በበረሃ የአንበሶች ግዳይ ናቸው፤ ድሆችም እንዲሁ የሀብታሞች ሰለባ ናቸው።
ትዕቢተኛ ሰው ራሱን የሚያዋርደውን ሰው ይጸየፈዋል፤ እንዲሁም ሁሉ ባለጸጋው ድሃውን ይጸየፈዋል።