በጅብና በውሻ መሀል ምን ሰላም ይገኛል? በሀብታምና በድኃ መሐልስ እንዲሁ አይደለምን?
የሜዳ አህዮች የአንበሶች አደን ናቸው፤ እንደዚሁም ሁሉ ባለጸጋው ድሃውን ይቀማዋል።