ተኩላና በግ ምን አንድነት አላቸው? ኃጢአተኛም በጻድቅ ፊት እንዲሁ ነው።
ውሾችን ከጅቦች ጋር ማን ያስማማቸዋል? ድሃውንስ ከባለጸጋው ጋራ ማን ወዳጅ ያደርገዋል?