የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንደ አቻህ አትቅረበው፤ የቃላቱንም አወራረድ አትመን፤ ምክንያቱም ንግግሩ አንተን መፈተኛ ነው፤ በወዳጅነት ሽፋንም ይመዝንሃል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ርሱ ጋር ነገ​ርን አታ​ብዛ፤ በነ​ገሩ ብዛት ይፈ​ት​ን​ሃ​ልና፤ ከአ​ን​ተም ጋራ የሚ​ሥቅ መስሎ ይመ​ረ​ም​ር​ሃ​ልና በነ​ገሩ ብዛት አት​መ​ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 13:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች