በክፉ ነገር ጸንቶ የሚኖር ሰው ደስታ አያገኝም፤ ምጽዋት ማድረግ የማይፈልግ ደስታ የለውም።
ኀጢአትን በሚሠራና ምጽዋትን በማይመጸውት ዘንድ፥ በጎ ሥራ የለም።